am_tq/act/23/28.md

319 B

ሻለቃው ለአገረ ገዢው ለፊልክስ በጻፈው ደብዳቤ ጳውሎስ ስለ ተከሰሰበት ጉዳይ ምን አለ?

ሻለቃው፣ ጳውሎስ የተከሰሰው የአይሁድን ሕግ በሚመለከት ስለሆነ ሞት ወይም እስራት እንደማይገባው ተናገረ