# ሻለቃው ለአገረ ገዢው ለፊልክስ በጻፈው ደብዳቤ ጳውሎስ ስለ ተከሰሰበት ጉዳይ ምን አለ? ሻለቃው፣ ጳውሎስ የተከሰሰው የአይሁድን ሕግ በሚመለከት ስለሆነ ሞት ወይም እስራት እንደማይገባው ተናገረ