am_tq/act/11/17.md

332 B

ከተገረዙት ወገን የሆኑት የጴጥሮስን ማብራሪያ በሰሙ ጊዜ ድምዳሜአቸው ምን ሆነ?

እግዚአብሔርን አመሰገኑና እንግዲያውስ እግዚአብሔር ለአሕዛብ ደግሞ ለሕይወት የሚሆን ንሰሐን ሰጥቷቸዋል ብለው ደመደሙ