4 lines
332 B
Markdown
4 lines
332 B
Markdown
|
# ከተገረዙት ወገን የሆኑት የጴጥሮስን ማብራሪያ በሰሙ ጊዜ ድምዳሜአቸው ምን ሆነ?
|
||
|
|
||
|
እግዚአብሔርን አመሰገኑና እንግዲያውስ እግዚአብሔር ለአሕዛብ ደግሞ ለሕይወት የሚሆን ንሰሐን ሰጥቷቸዋል ብለው ደመደሙ
|