am_tq/act/09/08.md

331 B

ሳውል ከመሬት ላይ በተነሣ ጊዜ ምን ሆኖ ነበር?

ሳውል በተነሣ ጊዜ ምንም ማየት አልቻለም ነበር

ሳውል ከዚያ ወዴት ሄደ? ምንስ አደረገ?

ሳውል ወደ ደማስቆ ገባ፣ ለሦስት ቀናት ያህል አልበላም፣ አልጠጣምም