# ሳውል ከመሬት ላይ በተነሣ ጊዜ ምን ሆኖ ነበር? ሳውል በተነሣ ጊዜ ምንም ማየት አልቻለም ነበር # ሳውል ከዚያ ወዴት ሄደ? ምንስ አደረገ? ሳውል ወደ ደማስቆ ገባ፣ ለሦስት ቀናት ያህል አልበላም፣ አልጠጣምም