am_tq/1th/04/16.md

20 lines
1.2 KiB
Markdown

# ጌታ ከሰማይ የሚወርደው እንዴት ነው?
ጌታ በታላቅ ድምፅና በእግዚአብሔር መለከት ከሰማይ ይወርዳል
# በመጀመሪያ የሚነሣው ማነው? ከዚያ በኋላስ ከእነርሱ ጋር የሚነሣው ማነው?
በመጀመሪያ በክርስቶስ ያንቀላፉት ይነሣሉ፣ ከዚያም ገና በሕይወት ያሉት ከእነርሱ ጋር ይነጠቃሉ
# በመጀመሪያ የሚነሣው ማነው? ከዚያ በኋላስ ከእነርሱ ጋር የሚነሣው ማነው?
በመጀመሪያ በክርስቶስ ያንቀላፉት ይነሣሉ፣ ከዚያም ገና በሕይወት ያሉት ከእነርሱ ጋር ይነጠቃሉ
# የተነሡት ከማን ጋር ይገናኛሉ? ለምን ያህል ጊዜ?
የተነሡት ጌታን በአየር ላይ ይገናኙታል፣ ለዘላለምም ከጌታ ጋር ይሆናሉ
# ጳውሎስ አንቀላፍተው ስላሉት ባስተማረው ትምህርት መሰረት የተሰሎንቄ ሰዎች ምን እንዲያደርጉ ነገራቸው?
ጳውሎስ በዚህ ቃሉ የተሰሎንቄ ሰዎች እርስ በእርሳቸው እንዲጽናኑ ነገራቸው