Fri Sep 30 2016 13:59:15 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-09-30 13:59:16 +03:00
parent 497c4eaaee
commit cb07042a43
5 changed files with 9 additions and 1 deletions

1
13/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\c 13 \v 1 እነሆም አንድ አውሬ ከባሕር ሲወጣ አየሁ። አሥር ቀንዶችና ሰባት ራሶች ነበሩት። በእያንዳንዱ ራስ የንጉሥ አክሊል ነበር። በእያንዳንዱ ራስ ላይ እግዚአብሔርን የሚሳደብ የስድብ ስም ነበር። \v 2 ይህ አውሬ ነብር ይመስል ነበር። እግሮቹ የድብ እግሮች ይመስላሉ፤ አፉ እንደ አንበሳ አፍ ነበር። ዘንዶው ለአውሬው ትልቅ ሥልጣን ሰጠው። እንደ ንጉሥ ሕዝብን የመግዛት ሥልጣን ሰጠው።

1
13/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 3 ከአውሬ ራሶች አንዱ ለሞት የሚያደርስ ቁስል ያለበት ይመስል ነበር። ሆኖም፣ ቁስሉ ዳነ። ከዚህም የተነሣ የምድር ሕዝቦች ሁሉ በመደነቅ አውሬውን ተከተሉት። \v 4 በእርሱ ላይ እንዲነግሥ ለአውሬው ሥልጣን ስለ ሰጠው ለዘንዶው ሰገዱለት። “አውሬውን የመሰለ ኃያል የለም! እርሱን ማን ሊቋቋመው ይችላል?” በማለት ለአውሬውም ሰገዱለት።

1
13/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 5 በትዕቢት እንዲናገርና እርሱን እንዲሰድብ እግዚአብሔር ለአውሬው ፈቀደ። ለአርባ ሁለት ወሮች ሕዝቦችን እንዲገዛም እግዚአብሔር ፈቀደ። \v 6 በሚናገርበት ጊዜ እግዚአብሔርን፣ ስሙን የእርሱን መኖሪያና በሰማይ የሚኖሩትን ሁሉ ተሳደበ።

1
13/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 7 አውሬው የእርሱን ሕዝብ እንዲዋጋና እንዲያሸንፋቸውም እግዚአብሔር ፈቀደ። በነገድ፣ በወገን፣ በብዙ ቋንቋ ተናጋሪዎችና በሕዝብ ሁሉ ላይ የመግዛት ሥልጣን ተሰጠው። \v 8 በምድር የሚኖሩ ሰዎች ሁሉ ይሰግዱለታል። እነዚህ ሰዎች በታረደው በግ የሕይወት መጽሐፍ ስሞቻቸው ያልተጻፉ ናቸው።

View File

@ -131,6 +131,10 @@
"12-10",
"12-11",
"12-13",
"12-15"
"12-15",
"13-01",
"13-03",
"13-05",
"13-07"
]
}