diff --git a/13/01.txt b/13/01.txt new file mode 100644 index 0000000..8035879 --- /dev/null +++ b/13/01.txt @@ -0,0 +1 @@ +\c 13 \v 1 እነሆም አንድ አውሬ ከባሕር ሲወጣ አየሁ። አሥር ቀንዶችና ሰባት ራሶች ነበሩት። በእያንዳንዱ ራስ የንጉሥ አክሊል ነበር። በእያንዳንዱ ራስ ላይ እግዚአብሔርን የሚሳደብ የስድብ ስም ነበር። \v 2 ይህ አውሬ ነብር ይመስል ነበር። እግሮቹ የድብ እግሮች ይመስላሉ፤ አፉ እንደ አንበሳ አፍ ነበር። ዘንዶው ለአውሬው ትልቅ ሥልጣን ሰጠው። እንደ ንጉሥ ሕዝብን የመግዛት ሥልጣን ሰጠው። \ No newline at end of file diff --git a/13/03.txt b/13/03.txt new file mode 100644 index 0000000..15ab0b2 --- /dev/null +++ b/13/03.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 3 ከአውሬ ራሶች አንዱ ለሞት የሚያደርስ ቁስል ያለበት ይመስል ነበር። ሆኖም፣ ቁስሉ ዳነ። ከዚህም የተነሣ የምድር ሕዝቦች ሁሉ በመደነቅ አውሬውን ተከተሉት። \v 4 በእርሱ ላይ እንዲነግሥ ለአውሬው ሥልጣን ስለ ሰጠው ለዘንዶው ሰገዱለት። “አውሬውን የመሰለ ኃያል የለም! እርሱን ማን ሊቋቋመው ይችላል?” በማለት ለአውሬውም ሰገዱለት። \ No newline at end of file diff --git a/13/05.txt b/13/05.txt new file mode 100644 index 0000000..2583721 --- /dev/null +++ b/13/05.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 5 በትዕቢት እንዲናገርና እርሱን እንዲሰድብ እግዚአብሔር ለአውሬው ፈቀደ። ለአርባ ሁለት ወሮች ሕዝቦችን እንዲገዛም እግዚአብሔር ፈቀደ። \v 6 በሚናገርበት ጊዜ እግዚአብሔርን፣ ስሙን የእርሱን መኖሪያና በሰማይ የሚኖሩትን ሁሉ ተሳደበ። \ No newline at end of file diff --git a/13/07.txt b/13/07.txt new file mode 100644 index 0000000..40efa52 --- /dev/null +++ b/13/07.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 7 አውሬው የእርሱን ሕዝብ እንዲዋጋና እንዲያሸንፋቸውም እግዚአብሔር ፈቀደ። በነገድ፣ በወገን፣ በብዙ ቋንቋ ተናጋሪዎችና በሕዝብ ሁሉ ላይ የመግዛት ሥልጣን ተሰጠው። \v 8 በምድር የሚኖሩ ሰዎች ሁሉ ይሰግዱለታል። እነዚህ ሰዎች በታረደው በግ የሕይወት መጽሐፍ ስሞቻቸው ያልተጻፉ ናቸው። \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index dfed62b..a578893 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -131,6 +131,10 @@ "12-10", "12-11", "12-13", - "12-15" + "12-15", + "13-01", + "13-03", + "13-05", + "13-07" ] } \ No newline at end of file