am_mat_text_ulb/25/26.txt

1 line
384 B
Plaintext
Raw Normal View History

\v 26 ጌታው ግን መልሶ፣ “አንተ ዐምፀኛና ሰነፍ አገልጋይ፤ ካልዘራሁበት የማጭድ፣ ካልበተንሁበት የምሰበስብ መሆኔን ታውቃለህ። \v 27 ስለዚህ ገንዘቤን ለአትራፊዎች መስጠት ይገባህ ነበር፤ እኔ ስመጣ ከእነ ትርፉ እወስደው ነበር” አለው።