Wed Jul 20 2016 11:52:46 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
17bebab680
commit
9bf0a266d0
|
@ -1 +1 @@
|
|||
በክብርም ሆነ በውርደት፥ በሃሜትም ሆነ በሙገሳ ውስጥ እንሰራለን። በሃሰት ብንከሰስም እውነተኞች ሆነን ተገኝተናል። ያልታወቅን ሆነን ስንሰራ ፥እንታወቃለን፤ መዋቲ ስንሆን፥ተመልከቱ ህያዋን ነን። ለድርጊቶቻችን ቅጣት ሲያግኘን፥ለሞት የሚፈረድብን አይደለም። እንደ ሃዘንተኞች ስንሰራ ሁልጊዜም ግን ደስተኞች ነን፤ ድሆች ስንሆን ብዙዎችን ባለፀጎች እናደርጋለን፥ ምንም የሌለን ሁሉም አለን።
|
||||
በክብርም ሆነ በውርደት፥ በሃሜትም ሆነ በሙገሳ ውስጥ እንሰራለን። በሃሰት ብንከሰስም እውነተኞች ሆነን ተገኝተናል። ያልታወቅን ሆነን ስንሰራ፥እንታወቃለን፤ መዋቲ ስንሆን፥ተመልከቱ ህያዋን ነን። ለድርጊቶቻችን ቅጣት ሲያገኘን፥ለሞት የሚፈረድብን አይደለም። እንደ ሃዘንተኞች ስንሰራ ሁልጊዜም ግን ደስተኞች ነን፤ ድሆች ስንሆን ብዙዎችን ባለፀጎች እናደርጋለን፥ ምንም የሌለን ስንሆን ሁሉም አለን።
|
|
@ -1 +1 @@
|
|||
የቆሮንቶስ ሰዎች ሆይ፥ እውነቱን ሁሉ ነግረናችኋል፥ልባችን ለእናንተ ሰፊ ነው። ልባችሁ በእኛ ምክንያት አልተዘጋም፤በራሳችሁ መሻት እንጂ። ተገቢ በሆነ ሁኔታ እኔም እንደ ልጆች እናገራችኋለሁ፤ልባችሁን አስፉልን።
|
||||
የቆሮንቶስ ሰዎች ሆይ፥ እውነቱን ሁሉ ነግረናችኋል፥ልባችን ለእናንተ ሰፊ ነው። ልባችሁ በራሳችሁ መሻት እንጂ በእኛ ምክንያት አልተዘጋም፤። ተገቢ በሆነ ሁኔታ እኔም እንደ ልጆች እናገራችኋለሁ፤ልባችሁን ሰፋ አድርጉልን።
|
Loading…
Reference in New Issue