Thu Jul 21 2016 12:36:00 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-13 2016-07-21 12:36:16 +03:00
parent 90a1943cbb
commit 6bc2c794cc
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
እንደፃፍኩላችሁ ወደ እናንተ በመጣሁ ጊዜ ደስ ሊያሰኙኝ የሚገባችው ሰዎች እንዳያሳዝኑኝ ነው። ስለሁላችሁም እርግጠኛ የምሆንበት ነገር ቢኖር በእኔ ዘንድ ያለ ደስታ በተመሳሳይ መልኩ በእናንተም ዘንድ ያለ መሆኑ ነው። የፃፍኩላችሁም በታላቅ ጭኔንቀት፥ በልብ መናውጥ እንዲሁም በብዙ እንባ ነበር፥ ምክንያቱ ደግሞ ሐዘን እንዳላመጣባችሁ ሲሆን ለናንተ ያለኝን ጥልቅ ፍቅርም ታውቁ ዘንድ ነው።
\v 3 እንደፃፍኩላችሁ ወደ እናንተ በመጣሁ ጊዜ ደስ ሊያሰኙኝ የሚገባችው ሰዎች እንዳያሳዝኑኝ ነው። ስለሁላችሁም እርግጠኛ የምሆንበት በእኔ ያለ ደስታ በተመሳሳይ መልኩ በእናንተም ዘንድ ያለ መሆኑ ነው። \v 4 የፃፍኩላችሁም በታላቅ ጭንቀት፥ በልብ መናወጥ እንዲሁም በብዙ እንባ ነበር፥ ምክንያቱ ደግሞ ለናንተ ያለኝን ጥልቅ ፍቅር እንድታውቁ እንጂ እንዳላሳዝናችሁ ነው።