From 6bc2c794cc5e4bef4ab79850bfdeeef7f57a94f2 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: weth-13 Date: Thu, 21 Jul 2016 12:36:16 +0300 Subject: [PATCH] Thu Jul 21 2016 12:36:00 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 02/03.txt | 2 +- 1 file changed, 1 insertion(+), 1 deletion(-) diff --git a/02/03.txt b/02/03.txt index 2de87d8..5ac90b4 100644 --- a/02/03.txt +++ b/02/03.txt @@ -1 +1 @@ -እንደፃፍኩላችሁም ወደ እናንተ በመጣሁ ጊዜ ደስ ሊያሰኙኝ የሚገባችው ሰዎች እንዳያሳዝኑኝ ነው። ስለሁላችሁም እርግጠኛ የምሆንበት ነገር ቢኖር በእኔ ዘንድ ያለ ደስታ በተመሳሳይ መልኩ በእናንተም ዘንድ ያለ መሆኑ ነው። የፃፍኩላችሁም በታላቅ ጭኔንቀት፥ በልብ መናውጥ እንዲሁም በብዙ እንባ ነበር፥ ምክንያቱ ደግሞ ሐዘን እንዳላመጣባችሁ ሲሆን ለናንተ ያለኝን ጥልቅ ፍቅርም ታውቁ ዘንድ ነው። \ No newline at end of file +\v 3 እንደፃፍኩላችሁ ወደ እናንተ በመጣሁ ጊዜ ደስ ሊያሰኙኝ የሚገባችው ሰዎች እንዳያሳዝኑኝ ነው። ስለሁላችሁም እርግጠኛ የምሆንበት በእኔ ያለ ደስታ በተመሳሳይ መልኩ በእናንተም ዘንድ ያለ መሆኑ ነው። \v 4 የፃፍኩላችሁም በታላቅ ጭንቀት፥ በልብ መናወጥ እንዲሁም በብዙ እንባ ነበር፥ ምክንያቱ ደግሞ ለናንተ ያለኝን ጥልቅ ፍቅር እንድታውቁ እንጂ እንዳላሳዝናችሁ ነው። \ No newline at end of file