diff --git a/02/03.txt b/02/03.txt index 2de87d8..5ac90b4 100644 --- a/02/03.txt +++ b/02/03.txt @@ -1 +1 @@ -እንደፃፍኩላችሁም ወደ እናንተ በመጣሁ ጊዜ ደስ ሊያሰኙኝ የሚገባችው ሰዎች እንዳያሳዝኑኝ ነው። ስለሁላችሁም እርግጠኛ የምሆንበት ነገር ቢኖር በእኔ ዘንድ ያለ ደስታ በተመሳሳይ መልኩ በእናንተም ዘንድ ያለ መሆኑ ነው። የፃፍኩላችሁም በታላቅ ጭኔንቀት፥ በልብ መናውጥ እንዲሁም በብዙ እንባ ነበር፥ ምክንያቱ ደግሞ ሐዘን እንዳላመጣባችሁ ሲሆን ለናንተ ያለኝን ጥልቅ ፍቅርም ታውቁ ዘንድ ነው። \ No newline at end of file +\v 3 እንደፃፍኩላችሁ ወደ እናንተ በመጣሁ ጊዜ ደስ ሊያሰኙኝ የሚገባችው ሰዎች እንዳያሳዝኑኝ ነው። ስለሁላችሁም እርግጠኛ የምሆንበት በእኔ ያለ ደስታ በተመሳሳይ መልኩ በእናንተም ዘንድ ያለ መሆኑ ነው። \v 4 የፃፍኩላችሁም በታላቅ ጭንቀት፥ በልብ መናወጥ እንዲሁም በብዙ እንባ ነበር፥ ምክንያቱ ደግሞ ለናንተ ያለኝን ጥልቅ ፍቅር እንድታውቁ እንጂ እንዳላሳዝናችሁ ነው። \ No newline at end of file