Fri May 19 2017 15:29:46 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-05-19 15:29:48 +03:00
parent bd4c5a9449
commit 4c731ce13f
5 changed files with 14 additions and 1 deletions

2
12/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\c 12 \v 1 \v 2 1. መመካት አለብኝ፤ ነገር ግን በመመካት ጥቅም አይገኝም። ከጌታ ወዳሉት ራዕዮችና መገለጦች ግን እሄዳለው።
2. በሥጋ ይሁን ወይም ከሥጋ ውጭ አላውቅም፤ እግዚአብሔር ግን ያውቃል። ከዐሥራ አራት ዓመታት በፊት በክርስቶስ የሆነ አንድ ሰው ወደ ሦስተኛ ሰማይ ተነጠቀ። እንደዚህ ያለውን ሰው ዐውቃለው።

3
12/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 3 \v 4 \v 5 3. በሥጋ ይሁን ወይም ከሥጋ ውጭ እኔ አላውቅም፣ እግዚአብሔ ግን ያውቃል፣
4. ይህ ሰው ወደ ገነት ተነጠቀ፤ ማንኛውም ሰው የማይናገራቸው እጅግ የተቀደሰ ነገሮችን ሰማ።
5. እንደዚህ ስላለው ሰው እመካለው ስለራሴ ግን ከድካሜ በቀር አልመካም።

2
12/06.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 6 \v 7 6. ልመካ ከፈለግሁ፣ ሞኝ አይደለሁም፣ እውነትን እናገራለሁና፤ ነገር ግን ማንም በእኔ ከታየው ወይም ከእኔ ከተሰማው ፣
7. ወይም በመገልጦቹ ልዩ ባሕርይ ምክንያት የምበልጥ አድርጎ እንዳያስብ አልመካም።ስለዚህ እንዳልታበይ ፣እጅግ እንዳልኩራራ የሥጋ መውጊያ፣የሚነዘንዘኝ የሰይጣን መልዕክተኛ ተሰጠኝ።

2
12/08.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 8 \v 9 \v 10 8. መውጊያውን ከእኔ እንዲያነሣው ሦስት ጊዜ ጌታን ለመንሁ። 9. እርሱም፣ « ጸጋዬ ይበቃሃል ኃይል በድካም ይፈጸማልና» አለኝ። ስለሆነም የክርስቶስ ኃይል ያርፍብኝ ዘንድ አብዝቼ ስለ ድካሜ እመካለው።
10. ስለዚህ ስለ ክርስቶስ በድካም፣ በስድብ፣ በችግር፣ በስደት ፣ በጭንቀትም እርካታ ይሰማኛል በምደክምበት ጊዜ ሁሉ ብርቱ ነኝና።

View File

@ -142,6 +142,10 @@
"11-27",
"11-30",
"11-32",
"12-title"
"12-title",
"12-01",
"12-03",
"12-06",
"12-08"
]
}