Fri May 19 2017 15:27:46 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-05-19 15:27:47 +03:00
parent 8d17aa5dc3
commit bd4c5a9449
9 changed files with 22 additions and 1 deletions

3
11/16.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 16 \v 17 \v 18 16. ደግሜ እላለሁ፦ እኔ ሞኝ እንደሆንሁ ማንም አያስብ ። ሞኝ እንደሆንሁ ብታስቡ ግን በጥቂቱ እመካ ዘንድ እንደ ሞኝ ተቀበሉኝ።
17. እንደዚህ ታምኜ በመመካት የምናገረው፣ ጌታ የፈቀደው አይደለም፣ እኔ ግን እንደ ሞኝ እናገራለው።
18. ብዙ ሰዎች በሥጋ ሰለሚመኩ፣ እኔም ደግሞ እመካለው።

2
11/19.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 19 \v 20 \v 21 19. እናንተ ብልሆች ሆናችሁ ሞኞችን በደስታ ትታገሣላችሁና!
20. ማንም ባሪያዎች ቢያደርጋችሁ፣ ማንም በመካከላችሁ መለያየትን ቢፈጥር፣ ማንም መጠቀሚያ ቢያደርጋችሁ፣ ማንም ቢቀማችሁ ፣ወይም ፊታችሁን በጥፊ ቢመታችሁ ትታገሱታላችሁና. 21. ይህንን ስናደርግ በጣም ደካሞች እንደ ነበርን እያፈርሁ እናገራለ። ሆኖም ማንም በሚመካበት ጊዜ ሁሉ እንደ ሞኝ እላለው፣ እኔ ደግሞ እመካለሁ።

1
11/22.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 22 \v 23 22. እነርሱ ዕብራውያን ናቸውን? እኔ ደግሞ ነኝ እስራኤላውያን ናቸውን እኔ ደግሞ ነኝ። የአብርሃም ዘር ናቸውን? እኔ ደግሞ ነኝ። 23. የክርስቶስ አግልጋዮች ናቸውን? እኔ ደግሞ ነኝ (እንደ እብድ እናገራለው) እኔ እበልጣለሁ፣ በከባድ ሥራ አብዝቼ በመታሰር አብዝቼ፣ በመደብደብ ከልክ በላይ፣ ብዙ የሞት አደጋዎችን በመጋፈጥ ብዙ ጊዜ ሆንሁ።

1
11/24.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 24 \v 25 \v 26 24. አይሁድ «አንድ ሲጎድል አርባ ጅራፍ»አምስት ግዜ ገረፉኝ። 25. ሦስት ጊዜ በበትር ተመታሁ። አንድ ግዜ በድንጋይ ተወገርሁ። ሦስት ጊዜ የተሳፈርኩበት መርከብ ተሰበረ። አንድ ሌሊትና አንድ ቀን በባህር ላይ አሳለፍሁሁሁ፣ በተደጋጋሚ በመንገድ ተጓዝሁ። በወንዞች አደጋ፣ በወንበዴዎች አደጋ በወገኖቼ በኩል አደጋ፣ በአሕዛብ በኩል አደጋ፣ በከተማ አደጋ በምድረ በዳ አደጋ፣ በባሕር አደጋ፣ በሐሰተኞች በኩል አደጋ ነበረብኝ።

3
11/27.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 27 \v 28 \v 29 27. በከባድ ስራና በችግር፣ እንቅልፍ ባጣሁባቸው ብዙ ሌሊቶች፣ በረሃብና በጥም ፣ እንዲሁም የሚበላ በማጣት፣በብርድባ በራቁትነት ነበርሁ።
28. ከሌላውም ሁሉ በተለይ ዕለት ዕለት የሚከብድብኝ ለአብያተ ክርስቲያናት ሁሉ ያለኝ ጭንቀት ነው።
29. ደካማ ምን ነው እኔስ አልደክምምን? ኃጢአት እንዲሠራ ሌላውን ያሰናከለ ማን ነው፣ እኔስ በውስጤ አልናደድምን?።

1
11/30.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 30 \v 31 30. መመካት ካለብኝ፣ ድካሜን ስለሚያሳየው ነገር እመካለው። 31. እንደማልዋሽ፣ ለዘላለም የተመሰገነው የጌታ ኢየሱስ አምላክና አባት ያውቃል።

1
11/32.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 32 \v 33 32. በደማስቆ ከንጉስ አርስጦስዮስ በታች የሆነ ገዢ እኔን ይዞ ለማሰር ከተማዋን እየጠበቀ ነበር፣ 33. ነገር ግን በቅጥሩ ባለ መስኮት በቅርጫት አወረዱኝ፣ ከእጆቹም አመለጥሁ።

1
12/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ምዕራፍ 12

View File

@ -134,6 +134,14 @@
"11-05",
"11-07",
"11-10",
"11-14"
"11-14",
"11-16",
"11-19",
"11-22",
"11-24",
"11-27",
"11-30",
"11-32",
"12-title"
]
}