Fri May 19 2017 15:25:46 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-05-19 15:25:46 +03:00
parent 63c8dca4b6
commit 8d17aa5dc3
6 changed files with 13 additions and 1 deletions

1
11/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 3 \v 4 3. ነገር ግን እባብ በተንኮሉ ሔዋንን እንዳታለላት ፣ ሐሳባችሁ ለክርስቶስ ካልችሁ ቅንና ንጹህ ታማኝነት መረን እንዳትወጡ ብዬ እፈራለው። 4. አንድሰው መጥቶ እኛ ከሰበክበው የተለየ ሌላ ኢየሱስ ቢያውጅላችሁ፣ ወይም ቀድሞ ከተቀበላችሁት የተለየ መንፈስ ብትቀበሉ ወይም እናንተ ከተቀበላችሁት የተለየ ወንጌል ቢደርሳችሁ ደህና ትታገሱታላችሁና።

1
11/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 5 \v 6 5. ከነዚያ «ገናና ሐዋርያት» በጥቂቱ እንኳ የማንስ አይደለሁም ብዬ አስባለውና። 6. ነገር ግን በአነጋገር ያልሰለጠንሁ አይደለሁም። በሁሉም መንገድና በሁሉም ነገር ይህን አሳውቀናችኋል።

1
11/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 7 \v 8 \v 9 7. የእግዚአብሔርን ወንጌል በነፃ ስለሰበኩለችሁ፥ እናንተ ከፍ እንድትሉ እኔ ራሴን በማዋረዴ ኋጢያት ሰራሁን? 8. እናንተን ማገልገል እችል ዘንድ ከእነርሱ እርዳታ በመቀበል ሌሎችን አብያተ ክርስቲያናት«ጎዳሁ»። 9. አብሬአችሁ በሆንኩና በተቸገርሁ ጊዜም በማንም ላይ ሸክም አልሆንሁም። ከመቄዶንያ የመጡት ወንድሞች የሚያስፈልገኝን ሰጥተዋልና። በሁሉም ረገድ ለእናንተ ሸክም ከመሆን ተጠንቅቄአለሁ፣ይህን ማድረጌንም እቀጥላለው ።

3
11/10.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 10 \v 11 10. የክርስቶስ እውነት በእኔ ውስጥ ያለ እንደ መሆኑ፣ ይህ የእኔ ትምህርት ?
11. ለምንስ እንዲህ ይሆናል? ስለማልወደችሁ ነውን? እንደምወዳችሁ እግዚአብሔር ያውቃል።
እንደነዚህ ያሉ ሰዎችን ራሳቸውን እንደ ክርስቶስ ሐዋርያት በማስመሰል ሐሰተኞች ሐዋርያት፣ አታላይ ሰራተኞች ናቸውና ።

1
11/14.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 14 \v 15 14. ይህም የሚያስደንቅ አይደለም፣ ሰይጣን እንኳ ራሱን የብርሓን መልአክ በማስመሰሉ ርሱን ይለውጣልና። 15. የእርሱ አግልጋዮች ደግሞ የጽድቅ አገልጋዮች በማስመሰል ራሳቸውን ቢለውጡ እጅግ የሚያስደንቅ አይደለም። ዕጣ ፈንታቸውም እንደ ሥራቸው ይሆናል።

View File

@ -129,6 +129,11 @@
"10-15",
"10-17",
"11-title",
"11-01"
"11-01",
"11-03",
"11-05",
"11-07",
"11-10",
"11-14"
]
}