Fri May 19 2017 15:23:46 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
48af1a123c
commit
63c8dca4b6
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 5 \v 6 5. ደግሞም በእግዚአብሔር ዕውቀት ላይ የሚነሳውን ከፍ ያለውን ነገር ሁሉ እናፈርሳለን ፥ እንዲሁም ለክርስቶስ ለመታዘዝ ሀሳብን ሁሉ እንማርካለን። 6. መታዘዛችሁም በተፈጸመ ጊዜ ፣ ይለመታዘዝን ተግባር ሁሉ ለመቅጣት እንዘጋጃለን።
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 7 \v 8 7. በግልጽ ከፊታችን ያለውን ተመልከቱ ፥ ማንም የክርስቶስ እንደሆነ ቢያምን ልክ እርሱ የክርስቶስ እንደሆነ እኛ ደግሞ እንዲሁ መሆናችንን ራሱ ያሰበው። 8. ሊያንጻችሁ እንጂ ሊያጠፋችሁ የይደለ ጌት ኣስለ ሰለ ሰጠው ስልጣናችን ጥቂት አብዝቼ ብመካም እንኳ፥ አላፍርም።
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 9 \v 10 9. በመልዕክቶቼም ላስደነግጣችሁ አልፈልግም። 10. አንዳንድ ሰዎች ፥«መልእቶቹ ጠንከር ያሉና ኃይለኛ ናቸው፥ ነገር ግን በአካል ደካማ ነው፥ ንግግሩም ሊሰማ የሚገባ አይደለም »ይሉናል።
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 11 \v 12 11. እንደነዚህ ያሉ ሰዎችን ስንርቅ በመልዕክት የምንለው፥እዚያ ስንሆን ከምናደርገው ጋር አንድ መሆኑን ይረዱ።
|
||||
12. ራሳቸውን ከሚያመሰግኑ ጋር ራሳችንን እስከ ማስተያየት ወይም እስከ ማወዳደር ድረስ አንሔድም። ነገር ግን እነርሱ ራሳቸውን ከሌላ ጋር ሲመዝኑና ራሳቸውን እርስ በእርስ ሲያወዳድሩ ፥ ማስተዋል ተላቸውም።
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 13 \v 14 13. ይሁን እንጂ እኛ ከልክ በላይ አንመካም፥ ነገር ግን ወደ እናንተ እንኳ እስክንደርስ እግዚአብሔር በወሰነልን ስራ እንሆናለን። 14. ወድ እናንተ ስንደርስ ከመጠን አላለፍንምንና በክርስቶስ ወንጌል ወደእናንተ ለመድረስ የመጀመሪያዎች ነበርን።
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 15 \v 16 15. በሌሎች ድካም ከልክ ያለፈ አንመካም ፥ ነገር ግን ከእናንተ አካባቢ አልፎ እንኳ 16. ወንጌልን እንሰብክ ዘንድ እምነታችሁ ሲያድግ ስራችን እጅግ እንደሚስፋፋ ተስፋ እናደርጋለን ። በሌላ ስፍራ እየተሰራ ስላለው ሥራ አንመካም።
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 17 \v 18 17. «ነገር ግን የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ።»
|
||||
18. ጌታ የሚያመሰግነው እንጂ፣ ራሱን የሚያመሰግን ተፈትኖ የሚወጣ አይደለምና።
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\c 11 \v 1 \v 2 1. በጥቂት ሞኝነቴ ልትታገሱኝ ብትችሉ እመኝ ነበር፣ እናንተ ግን በእርግጥ ታግሳችሁኛል! 2. እኔ ስለ እናንተ እቀናለሁና እንደ አንዲት ንጽሕት ድንግል ለክርስቶስ ላቀችርባችሁ ለአንድ ባል ስላጨዋችሁ በእግዚአብሔር ቅንአት እቀናላችኃለው ።
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
ምዕራፍ 11
|
|
@ -120,6 +120,15 @@
|
|||
"09-12",
|
||||
"10-title",
|
||||
"10-01",
|
||||
"10-03"
|
||||
"10-03",
|
||||
"10-05",
|
||||
"10-07",
|
||||
"10-09",
|
||||
"10-11",
|
||||
"10-13",
|
||||
"10-15",
|
||||
"10-17",
|
||||
"11-title",
|
||||
"11-01"
|
||||
]
|
||||
}
|
Loading…
Reference in New Issue