am_tn/psa/132/009.md

731 B

ካህናቶችህ ፅድቅህን ይልበሱ

ፅድቅ ልክ እንደ ልብስ መስሎ ይናገራል፡፡ “በካህናቶችህ ላይ ፅድቅን ሰዎች ይዩት” ወይም “ሰዎች ያንተ ካህናቶች ትክክለኛውን ነገር እንደሚያደርጉ እንዲያዩ እፈልጋለሁ”

ስለ ዳዊት

ባሪያህ ዳዊት ስላለፈበት መንገድ ስትል፡፡ መዝሙር 132፡1 የተተረጎመበትን መንገድ ተመልከት

ስለ ባሪያህ የቀባኸውን ሰው ፊት አትመልስ

“አትመልስ” የሚለው አትተወው ሚለውን ያመለክታል፡፡ “አንተ የቀባኸውን ባሪያህን አትተወው”