12 lines
731 B
Markdown
12 lines
731 B
Markdown
|
# ካህናቶችህ ፅድቅህን ይልበሱ
|
||
|
|
||
|
ፅድቅ ልክ እንደ ልብስ መስሎ ይናገራል፡፡ “በካህናቶችህ ላይ ፅድቅን ሰዎች ይዩት” ወይም “ሰዎች ያንተ ካህናቶች ትክክለኛውን ነገር እንደሚያደርጉ እንዲያዩ እፈልጋለሁ”
|
||
|
|
||
|
# ስለ ዳዊት
|
||
|
|
||
|
ባሪያህ ዳዊት ስላለፈበት መንገድ ስትል፡፡ መዝሙር 132፡1 የተተረጎመበትን መንገድ ተመልከት
|
||
|
|
||
|
# ስለ ባሪያህ የቀባኸውን ሰው ፊት አትመልስ
|
||
|
|
||
|
“አትመልስ” የሚለው አትተወው ሚለውን ያመለክታል፡፡ “አንተ የቀባኸውን ባሪያህን አትተወው”
|