2.2 KiB
መንበርከክ
ብዙውን ጊዜ መሸነፍን ለማሳየት ሁለቱንም ጉልበቶች በመሬት ላይ ማድረግ፡፡ (ትምዕርታዊ/ምልክታዊ ድርጊት የሚለውን ይመልከቱ)
የእርሱ የመሰማሪያው ህዝብ
"መሰማሪያ" የሚለው ቃል እንስሳት በሚሰማሩበት ስፍራ ስለሚያገኙት ምግብ ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ ሲሆን ይህም ደግሞ በተራው ያህዌ ለህዝቡ ለሚያደርገው አቅርቦት ስኔክቲክ/ የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ/ ነው፡፡ "እኛ የሚያስፈልገንን የሚያሟላን ህዝቡ ነን" (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት እና ስኔክቲክ/ የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ የሚሉትን ይመልከቱ)
መሰማሪያ
እንስሳት ለመጋጥ ሳር የሚያገኙበት አካባቢ
የእጁ በጎች
እዚህ ስፍራ "እጅ" የሚለው ቃል የሚያመለክተው እረኛ በጎችን እንደሚጠብቅበት መንገድ ያህዌ እንዴት ህዝቡን እንደሚጠብቅ ነው፡፡ "እረኛ በጎቹን እንደሚጠብቅ እርሱ የሚጠብቃቸው ህዝቦች" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)
ዛሬ እነሆ፣ የእርሱን ድምጽ ትሰማላችሁ!
"እነሆ፣ ዛሬ ድምጹን ትሰማላችሁ!" ዘማሪው ይሁነኝ ብሎ የሚናገረውን ይተረጉመዋል፡፡
የእርሱን ድምጽ ስሙ
እዚህ ስፍራ "የእርሱ ድምጽ" የሚለው የሚወክለው የእግዚአብሔርን ንግግር ወይም እርሱ የተናገረውን ነው፡፡ "እግዚአብሔር ሲናገር አድምጡ" ወይም "እግዚአብሔር የሚናገረውን ስሙ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)