20 lines
1.6 KiB
Markdown
20 lines
1.6 KiB
Markdown
# ድሆች እና አባት የሌላቸው
|
|
|
|
እዚህ ስፍራ "ድሃ" እና "አባት የሌለው" የሚሉት ስማዊ ቅጽሎች ናቸው፡፡ በቅጽል መልክ ሊገለጹ ይችላሉ፡፡ "ድሆች የሆኑ እና ወላጅ የሌላቸው" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ስማዊ ቅጽሎች የሚለውን ይመልከቱ)
|
|
|
|
# የ…መብት ጠብቁ
|
|
|
|
"ለ…ትክክል የሆነውን አድር/ ለ…በጽድቅ ፍረዱ
|
|
|
|
# የተጠቁ እና ምስኪኖች
|
|
|
|
እዚህ ስፍራ "የተጠቁ" እና "ምስኪኖች" የሚሉት ስማዊ ቅጽሎች ናቸው፡፡ በቅጽል ሊገለጹ ይችላሉ፡፡ "መከራ የሚቀበሉ እና አንዳች ነገር የሌላቸው" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ስማዊ ቅጽሎች የሚለውን ይመልከቱ)
|
|
|
|
# ድሆች እና እረዳታ የሚሹ… ክፉዎች
|
|
|
|
እነዚህ ስማዊ ቅጽሎች ናቸው፡፡ እንደ ቅጽል ሊገለጹ ይችላሉ፡፡ "ድሆች እና እርዳታ ፈላጊ የሆኑ… ክፉ የሆኑ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ስማዊ ቅጽሎች የሚለውን ይመልከቱ)
|
|
|
|
# እነርሱን ከክፉዎች እጅ አድኗቸው
|
|
|
|
እዚህ ስፍራ "እጅ" የሚለው ቃል ሀይልን ወይም መቆጣጠርን ይወከወላል፡፡ "ክፉ ሰዎች እነርሱን ማጥቃታቸውን ከልክሉ/አስቁሙ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)
|