am_tn/psa/082/003.md

1.6 KiB

ድሆች እና አባት የሌላቸው

እዚህ ስፍራ "ድሃ" እና "አባት የሌለው" የሚሉት ስማዊ ቅጽሎች ናቸው፡፡ በቅጽል መልክ ሊገለጹ ይችላሉ፡፡ "ድሆች የሆኑ እና ወላጅ የሌላቸው" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ስማዊ ቅጽሎች የሚለውን ይመልከቱ)

የ…መብት ጠብቁ

"ለ…ትክክል የሆነውን አድር/ ለ…በጽድቅ ፍረዱ

የተጠቁ እና ምስኪኖች

እዚህ ስፍራ "የተጠቁ" እና "ምስኪኖች" የሚሉት ስማዊ ቅጽሎች ናቸው፡፡ በቅጽል ሊገለጹ ይችላሉ፡፡ "መከራ የሚቀበሉ እና አንዳች ነገር የሌላቸው" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ስማዊ ቅጽሎች የሚለውን ይመልከቱ)

ድሆች እና እረዳታ የሚሹ… ክፉዎች

እነዚህ ስማዊ ቅጽሎች ናቸው፡፡ እንደ ቅጽል ሊገለጹ ይችላሉ፡፡ "ድሆች እና እርዳታ ፈላጊ የሆኑ… ክፉ የሆኑ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ስማዊ ቅጽሎች የሚለውን ይመልከቱ)

እነርሱን ከክፉዎች እጅ አድኗቸው

እዚህ ስፍራ "እጅ" የሚለው ቃል ሀይልን ወይም መቆጣጠርን ይወከወላል፡፡ "ክፉ ሰዎች እነርሱን ማጥቃታቸውን ከልክሉ/አስቁሙ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)