am_tn/psa/068/034.md

16 lines
1.1 KiB
Markdown

# ለእግዚአብሔር ክብርን አቅርቡ
“አቅርቡ” ለአንድ ሰው ተገቢውን ዝና ስጡ ማለት ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ክብር የእግዚአብሔር ነው”
# ሀይሉ በሰማያት ላይ ነው
“ሀይል” የሚለው ረቂቅ ስም “ሀይለኛ” ተብሎ ሊብራራ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እርሱ ሀይለኛ እንደሆነ በሰማያት ላይ ያሳያል” (ረቂቅ ስሞች የሚለውን ይመልከቱ)
# እግዚአብሔር ሆይ፣ አንተ በተቀደሰ ስፍራህ የተፈራህ ነህ
እዚህ ላይ ጸሐፊው ለእግዚአብሔር በቀጥታ ይናገራል፡፡ (እንቶኔ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)
# ብርታትና ሀይል
እነዚህ ሁለት ቃላት በመሰረታዊነት ተመሳሳይ ትርጉም አላቸው፡፡ እግዚአብሔር ለህዝቡ ምን ያህል ብርታት እንደሚሰጥ አፅንኦት ይሰጣሉ፡፡ (ጥምር ቃል የሚለውን ይመልከቱ)