1.1 KiB
1.1 KiB
ለእግዚአብሔር ክብርን አቅርቡ
“አቅርቡ” ለአንድ ሰው ተገቢውን ዝና ስጡ ማለት ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ክብር የእግዚአብሔር ነው”
ሀይሉ በሰማያት ላይ ነው
“ሀይል” የሚለው ረቂቅ ስም “ሀይለኛ” ተብሎ ሊብራራ ይችላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እርሱ ሀይለኛ እንደሆነ በሰማያት ላይ ያሳያል” (ረቂቅ ስሞች የሚለውን ይመልከቱ)
እግዚአብሔር ሆይ፣ አንተ በተቀደሰ ስፍራህ የተፈራህ ነህ
እዚህ ላይ ጸሐፊው ለእግዚአብሔር በቀጥታ ይናገራል፡፡ (እንቶኔ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)
ብርታትና ሀይል
እነዚህ ሁለት ቃላት በመሰረታዊነት ተመሳሳይ ትርጉም አላቸው፡፡ እግዚአብሔር ለህዝቡ ምን ያህል ብርታት እንደሚሰጥ አፅንኦት ይሰጣሉ፡፡ (ጥምር ቃል የሚለውን ይመልከቱ)