am_tn/psa/068/007.md

24 lines
1.2 KiB
Markdown

# አጠቃላይ መረጃ፡-
ዳዊት እግዚአብሔር እስራኤላውያንን በምድረ በዳ ወደ ሲና ተራራ የመራበትን ታሪክ መናገር ጀመረ፡፡
# እናንተ በወጣችሁ ጊዜ… እናንተ በዚያ ባለፋችሁ ጊዜ
እነዚህ ሁለት ሀረጎች ተመሳሳይ ክስተት ያመለክታሉ፡፡ (ትይዩነት የሚለውን ይመልከቱ)
# አንተ በህዝብህ ፊት ሄድህ
“አንተ ህዝብህን መራህ”
# እናንተ በምድረ በዳ ባለፋችሁ ጊዜ
እግዚአብሔር በእስራኤል ህዝብ ቀድሞ የወጣ ወታደር እንደሆነ ተደርጎ ተነግሯል፡፡ (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)
# ሰማያት ዝናብን አንጠባጠቡ… የእግዚአብሔር ህልውና
“እግዚአብሔር እንዲዘንብ አደረገ”
# በእግዚአብሔር ህልውና ውስጥ
እዚህ ያለው ፈሊጥ እግዚአብሔር በእስራኤላውያን ፊት መገለጡን ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እግዚአብሔር ለእስራኤላውያን በተገለጠ ጊዜ” (ትይዩነት የሚለውን ይመልከቱ)