# አጠቃላይ መረጃ፡- ዳዊት እግዚአብሔር እስራኤላውያንን በምድረ በዳ ወደ ሲና ተራራ የመራበትን ታሪክ መናገር ጀመረ፡፡ # እናንተ በወጣችሁ ጊዜ… እናንተ በዚያ ባለፋችሁ ጊዜ እነዚህ ሁለት ሀረጎች ተመሳሳይ ክስተት ያመለክታሉ፡፡ (ትይዩነት የሚለውን ይመልከቱ) # አንተ በህዝብህ ፊት ሄድህ “አንተ ህዝብህን መራህ” # እናንተ በምድረ በዳ ባለፋችሁ ጊዜ እግዚአብሔር በእስራኤል ህዝብ ቀድሞ የወጣ ወታደር እንደሆነ ተደርጎ ተነግሯል፡፡ (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ) # ሰማያት ዝናብን አንጠባጠቡ… የእግዚአብሔር ህልውና “እግዚአብሔር እንዲዘንብ አደረገ” # በእግዚአብሔር ህልውና ውስጥ እዚህ ያለው ፈሊጥ እግዚአብሔር በእስራኤላውያን ፊት መገለጡን ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እግዚአብሔር ለእስራኤላውያን በተገለጠ ጊዜ” (ትይዩነት የሚለውን ይመልከቱ)