am_tn/psa/019/007.md

16 lines
383 B
Markdown

# ነፍስ… ልብ… ዐይኖች
ሦስቱም የሚያመለክቱት መላውን ሰው ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ሰው››
# አላዋቂ
‹‹ልምድ የሌለው›› ወይም፣ ‹‹ያልተማረ››
# ትክክል
‹‹እውነት›› ወይም፣ ‹‹ተገቢ››
# ብሩህ
‹‹ማስተዋል የሚሰጥ››