am_tn/psa/019/007.md

383 B

ነፍስ… ልብ… ዐይኖች

ሦስቱም የሚያመለክቱት መላውን ሰው ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ሰው››

አላዋቂ

‹‹ልምድ የሌለው›› ወይም፣ ‹‹ያልተማረ››

ትክክል

‹‹እውነት›› ወይም፣ ‹‹ተገቢ››

ብሩህ

‹‹ማስተዋል የሚሰጥ››