856 B
856 B
አጠቃላይ ሃሳብ፡
በዕብራይስጥ ቅኔ ትይዩነት የተለመደ ነው፡፡ (ቅኔ እና ትይዩነትን ይመልከቱ)
የዳዊት መዝሙር
አማራጭ ፍችዎች፡ 1) ዳዊት ዝማሬውን ጽፎታል ወይም 2) ዝማሬው ስለዳዊት ነው ወይም 3) ዝማሬው የተዘመረው በዳዊት የአዘማመር ስልት ነው፡፡
በተቀደሰው ተራራህ ማን መኖር ይችላል?
የእግዚአብሔር “ተራራ” የሚወክለው በጺዮን ተራራ የነበረውን የእግዚአብሄር መቅደስን ነው። አማራጭ ተርጉም፡ “በተቀደሰው ስፍራህ ማን ሊኖር ይችላል?” (ድጋሚ መሰየምን ይመልከቱ)
ከልቡ እውነትን የሚናገር
“በታማኝነት የሚናገር”