16 lines
856 B
Markdown
16 lines
856 B
Markdown
|
# አጠቃላይ ሃሳብ፡
|
||
|
|
||
|
በዕብራይስጥ ቅኔ ትይዩነት የተለመደ ነው፡፡ (ቅኔ እና ትይዩነትን ይመልከቱ)
|
||
|
|
||
|
# የዳዊት መዝሙር
|
||
|
|
||
|
አማራጭ ፍችዎች፡ 1) ዳዊት ዝማሬውን ጽፎታል ወይም 2) ዝማሬው ስለዳዊት ነው ወይም 3) ዝማሬው የተዘመረው በዳዊት የአዘማመር ስልት ነው፡፡
|
||
|
|
||
|
# በተቀደሰው ተራራህ ማን መኖር ይችላል?
|
||
|
|
||
|
የእግዚአብሔር “ተራራ” የሚወክለው በጺዮን ተራራ የነበረውን የእግዚአብሄር መቅደስን ነው። አማራጭ ተርጉም፡ “በተቀደሰው ስፍራህ ማን ሊኖር ይችላል?” (ድጋሚ መሰየምን ይመልከቱ)
|
||
|
|
||
|
# ከልቡ እውነትን የሚናገር
|
||
|
|
||
|
“በታማኝነት የሚናገር”
|