am_tn/jhn/15/10.md

16 lines
863 B
Markdown

# ትዕዛዜን ብትጠብቁ፤ በፍቅሬ ትኖራላችሁ፤ እኔም የአባቴን ተዕዛዛት ጠብቄ በፍቅሩ እንዳለሁ
የእየሱስ ተከታዮች ሲታዘዙት ለርሱ ያላቸውን ፍቅር ያሳየሉ፨ እኔ የነገርኳችሁን ስታደርጉ በፍቅሬ ትኖራላችሁ እኔም አባተን ታዥዤ በፍቅሩ እንዳለሁ፨
# አባቴ
አባት የሚለው ለእግዚአብሄር አስፈላጊ ርዕስ ነው
# ይህንን የነገርኳችሁ ድስታዪ በእናንተ እንዲሆን ነው
ይህንን የነገርኃችሁ እኔ ያለኝን ደስታ እናንተም እንዲኖራችሁ ነው፨
# ደስታችሁ ሙሉ እንዲሆን
እናንተም ፍጹም ደስተኞች እንድትሆኑ ወይም ደስታችሁ ምንም እንዳይጎለው፨