863 B
863 B
ትዕዛዜን ብትጠብቁ፤ በፍቅሬ ትኖራላችሁ፤ እኔም የአባቴን ተዕዛዛት ጠብቄ በፍቅሩ እንዳለሁ
የእየሱስ ተከታዮች ሲታዘዙት ለርሱ ያላቸውን ፍቅር ያሳየሉ፨ እኔ የነገርኳችሁን ስታደርጉ በፍቅሬ ትኖራላችሁ እኔም አባተን ታዥዤ በፍቅሩ እንዳለሁ፨
አባቴ
አባት የሚለው ለእግዚአብሄር አስፈላጊ ርዕስ ነው
ይህንን የነገርኳችሁ ድስታዪ በእናንተ እንዲሆን ነው
ይህንን የነገርኃችሁ እኔ ያለኝን ደስታ እናንተም እንዲኖራችሁ ነው፨
ደስታችሁ ሙሉ እንዲሆን
እናንተም ፍጹም ደስተኞች እንድትሆኑ ወይም ደስታችሁ ምንም እንዳይጎለው፨