am_tn/jhn/15/05.md

1.6 KiB

እኔ የወይን ግንድ ነኝ እናንተም ቅርንጫፎች ናችሁ

የወይን ግንድ እየሱስን የሚያመለክተ ምሳሌ ነው፨ ቅርንጫፎቹ ደግሞ በእየሱስ የሚያምኑትን የርሱ የሆነትን ያመለክታል፨ እኔ የወይን ግንድ ነኝ እናንተ ደግሞ በግንዱ እንዳለ ቅርንጫፎች ነችሁ

በእኔ የሚኖር እኔም በእርሱ

እርሱ ከእግዚአብሄር ጋር እንዳለ ሁሉ የእየሱሰ ተከታዮችም ከርሱ ጋር እንዳለ ይናገራል፨ ከኔ ጋር አብሮ የቆየ

ብዙ ፍሬ ያፈራል

ይህ ምሳሌያዎ አነጋገር የየሱስ ተከታዮች እርሱን የሚያስደስት ስራ የሚሰሩትን ነው፨ በግንድ ላይ ያለ ቅርንጫፍ ብዙ ፍሬ እንደሚያፈራ ከእየሱስ ጋር የሚቆዩቱ ሁሉ እግዚአብሄርን የሚያስደስተውነ ነገር ይሰራሉ፨ ብዙ ፍሬ ጣፈራላቸሁ፨

እንደ ቅርነጫፉ ወደ ውጭ ይጣላል

ይህ ምሳሌያዎ ንግግር የሚያመለክተው ከእየሱሰ ጋር የሌሉትና ፍር የማያፈሩትን ነው፨ የወይኑ ገበሬ ልክ ፍሬ እንደማይሰጠው ቅርንጫፍ ይጥለዋል፨

ይቃጠላሉ

እሳቱም ያቃጣላቸዋል

የምትፈልጉትን ሁሉ ጠይቁ

እየሱስ የሚለው አማኞች ጸሎታቸው እንዲመለስ እግኢአብሄርን መጠየቅ አለባቸው፨ የምትፈልጉትን ጠይቁ፨

ይደረግልችኃል

ያደርግለችኃል፨