# እኔ የወይን ግንድ ነኝ እናንተም ቅርንጫፎች ናችሁ የወይን ግንድ እየሱስን የሚያመለክተ ምሳሌ ነው፨ ቅርንጫፎቹ ደግሞ በእየሱስ የሚያምኑትን የርሱ የሆነትን ያመለክታል፨ እኔ የወይን ግንድ ነኝ እናንተ ደግሞ በግንዱ እንዳለ ቅርንጫፎች ነችሁ # በእኔ የሚኖር እኔም በእርሱ እርሱ ከእግዚአብሄር ጋር እንዳለ ሁሉ የእየሱሰ ተከታዮችም ከርሱ ጋር እንዳለ ይናገራል፨ ከኔ ጋር አብሮ የቆየ # ብዙ ፍሬ ያፈራል ይህ ምሳሌያዎ አነጋገር የየሱስ ተከታዮች እርሱን የሚያስደስት ስራ የሚሰሩትን ነው፨ በግንድ ላይ ያለ ቅርንጫፍ ብዙ ፍሬ እንደሚያፈራ ከእየሱስ ጋር የሚቆዩቱ ሁሉ እግዚአብሄርን የሚያስደስተውነ ነገር ይሰራሉ፨ ብዙ ፍሬ ጣፈራላቸሁ፨ # እንደ ቅርነጫፉ ወደ ውጭ ይጣላል ይህ ምሳሌያዎ ንግግር የሚያመለክተው ከእየሱሰ ጋር የሌሉትና ፍር የማያፈሩትን ነው፨ የወይኑ ገበሬ ልክ ፍሬ እንደማይሰጠው ቅርንጫፍ ይጥለዋል፨ # ይቃጠላሉ እሳቱም ያቃጣላቸዋል # የምትፈልጉትን ሁሉ ጠይቁ እየሱስ የሚለው አማኞች ጸሎታቸው እንዲመለስ እግኢአብሄርን መጠየቅ አለባቸው፨ የምትፈልጉትን ጠይቁ፨ # ይደረግልችኃል ያደርግለችኃል፨