28 lines
1.5 KiB
Markdown
28 lines
1.5 KiB
Markdown
# አያያዥ መግለጫ
|
|
|
|
ካለፈው ምእራፍ የሚቀጥል ነው፨ እየሱሰሰ በጠረጴዛው ከደቀመዛሙርቱ ጋር ሆኖ ንግግሩን ቀጠለ፨
|
|
|
|
# እኔ እውነተኛ የወይን ግንድ ነኝ
|
|
|
|
የወይን ግንድ የሚለው ገላጭ ነው፨ እየሱሰ ራሱን ከወይንግንድ ወይመ ቅርንጨፍ ያስመስላል፨ የሕየወት ምንጭ እርሱ ስለሆነ ሰዎች እርሱን በሚያስደስት መልክ እንዲኖሩ ይፈልጋል፨ እኔ ልክ ፍሬ እንደሚያፈራ የወይን ግንድ ነኝ
|
|
|
|
# አባቴ አትክልተኛ ነው
|
|
|
|
አትክልተኛ የሚለው አባባል ነው፨ አትክልተኛ ሰው ወይኑ በተቻለ መጠን ጥሩ ፍሬ እንዲይዝ የሚንከባከብ ነው፨ አባቴም ልክ እንደአትክልተኛ ነው፨
|
|
|
|
# አባቴ
|
|
|
|
ይህ ርእስ ለእግዚአብሄር አስፈለጊ ርእስ ነው
|
|
|
|
# ፍሬ የማያፈራውን በእኔ ያለውን ሁሉ ያስወግደዋል፤ ፍሬ የሚያፈራውንም ሁሉ አብዝቶ እንዲያፈራ ያጠራዋል
|
|
|
|
ቅርንጫፍ የሚለው አባባል ለእየሱስ የሆነውን ሰው ሁሉ ያመለክታል፨ እግዚአብሄርን በሚያስደስት መልኩ እንዲኖሩ ስለ እነሱ ያሰባል፨
|
|
|
|
# ያስወግደዋል
|
|
|
|
ቆሮጦ ያስወግደዋል
|
|
|
|
# ቅርነጫፉን ያጠራዋል
|
|
|
|
ቅርንጻቹን ይከረክመዋል
|