# አያያዥ መግለጫ ካለፈው ምእራፍ የሚቀጥል ነው፨ እየሱሰሰ በጠረጴዛው ከደቀመዛሙርቱ ጋር ሆኖ ንግግሩን ቀጠለ፨ # እኔ እውነተኛ የወይን ግንድ ነኝ የወይን ግንድ የሚለው ገላጭ ነው፨ እየሱሰ ራሱን ከወይንግንድ ወይመ ቅርንጨፍ ያስመስላል፨ የሕየወት ምንጭ እርሱ ስለሆነ ሰዎች እርሱን በሚያስደስት መልክ እንዲኖሩ ይፈልጋል፨ እኔ ልክ ፍሬ እንደሚያፈራ የወይን ግንድ ነኝ # አባቴ አትክልተኛ ነው አትክልተኛ የሚለው አባባል ነው፨ አትክልተኛ ሰው ወይኑ በተቻለ መጠን ጥሩ ፍሬ እንዲይዝ የሚንከባከብ ነው፨ አባቴም ልክ እንደአትክልተኛ ነው፨ # አባቴ ይህ ርእስ ለእግዚአብሄር አስፈለጊ ርእስ ነው # ፍሬ የማያፈራውን በእኔ ያለውን ሁሉ ያስወግደዋል፤ ፍሬ የሚያፈራውንም ሁሉ አብዝቶ እንዲያፈራ ያጠራዋል ቅርንጫፍ የሚለው አባባል ለእየሱስ የሆነውን ሰው ሁሉ ያመለክታል፨ እግዚአብሄርን በሚያስደስት መልኩ እንዲኖሩ ስለ እነሱ ያሰባል፨ # ያስወግደዋል ቆሮጦ ያስወግደዋል # ቅርነጫፉን ያጠራዋል ቅርንጻቹን ይከረክመዋል