|
# እየሱስም አይኖቹን ወደ ላይ ኣነሳ
|
|
|
|
ይህ ወደላይ ማየትን ያመለክታል፨እየሱስ ወደ መንግሰተሰማያት ተመለከተ
|
|
|
|
# አባ ስለሰማኀኝ ኣመሰግንሀለሁ
|
|
|
|
እየሱሰ ቀጥታ ወደአባቱ መጸለዩ በአጠገቡ የነበሩት ጸሎቱን እንዲሰሙ ነው፨ አባ ስለሰማኀኝ ኣመሰግንሀለሁ፨ ወይም አባ ጸሎቴን ስለሰማህ አመሰግንሀሉ፨
|
|
|
|
# አባ
|
|
|
|
ይህ ለእግዚአብሄር አስፈላጊ ርእሰ ነው፨
|
|
|
|
# አንተ እንደላከኝ ያምኑ ዘንድ
|
|
|
|
አንተ እንደላከኝ እንዲያምኑ ጸለግሁ፨
|