እየሱስም አይኖቹን ወደ ላይ ኣነሳ
ይህ ወደላይ ማየትን ያመለክታል፨እየሱስ ወደ መንግሰተሰማያት ተመለከተ
አባ ስለሰማኀኝ ኣመሰግንሀለሁ
እየሱሰ ቀጥታ ወደአባቱ መጸለዩ በአጠገቡ የነበሩት ጸሎቱን እንዲሰሙ ነው፨ አባ ስለሰማኀኝ ኣመሰግንሀለሁ፨ ወይም አባ ጸሎቴን ስለሰማህ አመሰግንሀሉ፨
አባ
ይህ ለእግዚአብሄር አስፈላጊ ርእሰ ነው፨
አንተ እንደላከኝ ያምኑ ዘንድ
አንተ እንደላከኝ እንዲያምኑ ጸለግሁ፨