am_tn/jhn/11/10.md

869 B

አያያዥ መገለጫ

እየሱስ ለደቀመዛሙርቱ መናገሩን ቀጠለ

በለሌት የሚመላለስ

ጭለማ የሚያመለክተው ከዕግዚአብሄር ብርሀን ውጪ መመላለስን ነው

ብርሀን በርሱ የለም

ትርጉሙ ሊሆን የሚችለው 1) አያይም ወይም የእግዚአብሄር ብርሀን የለውም

ወዳጃችን አልአዛር ተኝቶአል

ተኝቷል የሚለው ፈሊጠእ አልአዛር ሞቶአል፨ በናንተ ቋነቋ አባባል ካለ መጠቀም ትችላላችሁ

ከእንቅልፉ ላስነሳው ወደዛ ሄዳለሁ

ከእንቅልፉ ላስነሳው እየሱሰ አልአዛርን ወደህይወት እንደሚመልሰው እቅዱን እያሳየ ነው፨ ናንተ ቋነቋ አባባል ካለ መጠቀም ትችላላችሁ