20 lines
869 B
Markdown
20 lines
869 B
Markdown
|
# አያያዥ መገለጫ
|
||
|
|
||
|
እየሱስ ለደቀመዛሙርቱ መናገሩን ቀጠለ
|
||
|
|
||
|
# በለሌት የሚመላለስ
|
||
|
|
||
|
ጭለማ የሚያመለክተው ከዕግዚአብሄር ብርሀን ውጪ መመላለስን ነው
|
||
|
|
||
|
# ብርሀን በርሱ የለም
|
||
|
|
||
|
ትርጉሙ ሊሆን የሚችለው 1) አያይም ወይም የእግዚአብሄር ብርሀን የለውም
|
||
|
|
||
|
# ወዳጃችን አልአዛር ተኝቶአል
|
||
|
|
||
|
ተኝቷል የሚለው ፈሊጠእ አልአዛር ሞቶአል፨ በናንተ ቋነቋ አባባል ካለ መጠቀም ትችላላችሁ
|
||
|
|
||
|
# ከእንቅልፉ ላስነሳው ወደዛ ሄዳለሁ
|
||
|
|
||
|
ከእንቅልፉ ላስነሳው እየሱሰ አልአዛርን ወደህይወት እንደሚመልሰው እቅዱን እያሳየ ነው፨ ናንተ ቋነቋ አባባል ካለ መጠቀም ትችላላችሁ
|