16 lines
1011 B
Markdown
16 lines
1011 B
Markdown
# ብሩ፣ ወርቁ ሌሎችም ዕቃዎች ተመዘኑ
|
||
|
||
ይህ በተግባራቂ ቅርጽ ሊተረጎም ይችላል፡፡ ‹‹ አሥራ ሁለቱ የካህናት አለቆች ብሩንና ወርቁን ሌሎችንም ዕቃዎች መዘኑአቸው››
|
||
|
||
# ብሩ፣ ወርቁ ሌሎችም ዕቃዎች በሜሪሞት እጅ ተመዘኑ
|
||
|
||
እዚህ ላይ ‹‹ በሜሪሞት እጅ›› የሚለው የሚያመለክተው ብሩና ወርቁ ሌሎችም ዕቃዎች በእርሱ ቁጥጥር ሥር መቆጠራቸውን ነው፡፡ ሰዎቹ ዕቃዎቹን ከቆጠሩ በኋላ በእርሱ ቁጥጥር ሥር እንዲጠበቁ ለሜሪሞት ሰጡት፡፡
|
||
|
||
# ሜሪመፐት ---- ኦሪዮ --- አልዓዛር --- ፊንሐስ ---ዮዛባት ---ኢያሱ ---ኖዓድያ ---ቢንዊ
|
||
|
||
እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡
|
||
|
||
# ኢያሱ
|
||
|
||
የዚህን ሰው ስም በዕዝራ 2፡6 ላይ እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡
|