am_tn/ezr/08/33.md

1011 B
Raw Blame History

ብሩ፣ ወርቁ ሌሎችም ዕቃዎች ተመዘኑ

ይህ በተግባራቂ ቅርጽ ሊተረጎም ይችላል፡፡ አሥራ ሁለቱ የካህናት አለቆች ብሩንና ወርቁን ሌሎችንም ዕቃዎች መዘኑአቸው››

ብሩ፣ ወርቁ ሌሎችም ዕቃዎች በሜሪሞት እጅ ተመዘኑ

እዚህ ላይ በሜሪሞት እጅ›› የሚለው የሚያመለክተው ብሩና ወርቁ ሌሎችም ዕቃዎች በእርሱ ቁጥጥር ሥር መቆጠራቸውን ነው፡፡ ሰዎቹ ዕቃዎቹን ከቆጠሩ በኋላ በእርሱ ቁጥጥር ሥር እንዲጠበቁ ለሜሪሞት ሰጡት፡፡

ሜሪመፐት ---- ኦሪዮ --- አልዓዛር --- ፊንሐስ ---ዮዛባት ---ኢያሱ ---ኖዓድያ ---ቢንዊ

እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡

ኢያሱ

የዚህን ሰው ስም በዕዝራ 2፡6 ላይ እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡