1.0 KiB
1.0 KiB
አጠቃላይ መረጃ
የወንዶቹ ስም ዝርዝር ይቀጥላል፡፡
ከፋሐት ሞዓብ ልጆች የዘራእያ ልጅ፣ ኤሊሆዔናይ
ይህ በስም ዝርዝር ውስጥ ቀጣዩ ክፍል ነው፡፡ ‹‹ነበ›› በሚል ግስ ሊጻፍ ይችላል፡ ‹‹የፋሐት ሞዓብ ዝርያዎች መሪ የዘራእያ ልጅ አሊሆዔናይ ነበር›› ወይም ‹‹ የዘራእያ ልጅ ኤሊሆዔናይ የፋሐት ሞዓብ ዝርያዎች መሪ ነበረ››
ከእርሱ ጋር ሁለት መቶ ወንዶች ነበሩ
‹‹ከኤሊሆዔናይ ጋር ሁለት መቶ ወንዶች ነበሩ››
ዘራእያ
የዚህን ሰው ስም በዕዝራ 7፡4 እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት
ዓዲን
የዚህን ሰው ስም በዕዝራ 2፡15 እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት
ሁለት መቶ --- ሦስት መቶ --- ሃምሳ -- ሰባ
‹‹ 200 --- 300 --- 50 --- 70››