24 lines
1.0 KiB
Markdown
24 lines
1.0 KiB
Markdown
|
# አጠቃላይ መረጃ
|
|||
|
|
|||
|
የወንዶቹ ስም ዝርዝር ይቀጥላል፡፡
|
|||
|
|
|||
|
# ከፋሐት ሞዓብ ልጆች የዘራእያ ልጅ፣ ኤሊሆዔናይ
|
|||
|
|
|||
|
ይህ በስም ዝርዝር ውስጥ ቀጣዩ ክፍል ነው፡፡ ‹‹ነበ›› በሚል ግስ ሊጻፍ ይችላል፡ ‹‹የፋሐት ሞዓብ ዝርያዎች መሪ የዘራእያ ልጅ አሊሆዔናይ ነበር›› ወይም ‹‹ የዘራእያ ልጅ ኤሊሆዔናይ የፋሐት ሞዓብ ዝርያዎች መሪ ነበረ››
|
|||
|
|
|||
|
# ከእርሱ ጋር ሁለት መቶ ወንዶች ነበሩ
|
|||
|
|
|||
|
‹‹ከኤሊሆዔናይ ጋር ሁለት መቶ ወንዶች ነበሩ››
|
|||
|
|
|||
|
# ዘራእያ
|
|||
|
|
|||
|
የዚህን ሰው ስም በዕዝራ 7፡4 እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት
|
|||
|
|
|||
|
# ዓዲን
|
|||
|
|
|||
|
የዚህን ሰው ስም በዕዝራ 2፡15 እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት
|
|||
|
|
|||
|
# ሁለት መቶ --- ሦስት መቶ --- ሃምሳ -- ሰባ
|
|||
|
|
|||
|
‹‹ 200 --- 300 --- 50 --- 70››
|