am_tn/act/21/07.md

1.3 KiB

የሐዋርያት ሥራ 21፡ 7-9

በጀልባ መጓዛችን ስናጠናቅቅ በዚህ ክፍል ውስጥ “እኛ” የሚለው ቃል ሉቃስን፣ ጳውሎስን እና ከእነርሱ ጋር ይጓዙ የነበሩ ሌሎች ሰዎችን ያጠቃልላል፡፡ (ተመልከት፡ [[rc:///ta/man/translate/figs-exclusive]]) ወደ ፓቶሌሚያስ ደረሰን ፓቶሌሚያስ ከጥሮስ በስተደቡብ በሊባኖስ ውስጥ የሚትገኝ ከተማ ናት፡፡ ፓቶሌሚያስ በዘመኑ እስራኤል ውስጥ አካ አከባቢ የሚትገኝ ከተማ ናት፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/translate-names]]) ከሰባቱ አንዱ በዚህ ሥፍራ ላይ “ሰባት” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ምግብ ለማከፋፈል እና ለመበልቶች እገዛ ለማድረግ በ ACT 6:5 ላይ የተመረጡት ሰዎች ይህ ሰው "ፊልጶስ" ይህ ሰው ትንቢት የሚናገሩ አራት ደናግል ሴት ልጆች ነበሩት "አራቱ ደናግላን ሴት ልጆቹ ከእግዚአብሔር መልዕክት ተቀብለው በማስተላለፍ የታወቁ ነበሩ፡፡" ይህ ስለ ፊልጶስ የኃላ ታሪክ ማስረጃ ነው፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/writing-background)