13 lines
1.3 KiB
Markdown
13 lines
1.3 KiB
Markdown
|
# የሐዋርያት ሥራ 21፡ 7-9
|
||
|
|
||
|
በጀልባ መጓዛችን ስናጠናቅቅ
|
||
|
በዚህ ክፍል ውስጥ “እኛ” የሚለው ቃል ሉቃስን፣ ጳውሎስን እና ከእነርሱ ጋር ይጓዙ የነበሩ ሌሎች ሰዎችን ያጠቃልላል፡፡ (ተመልከት፡ [[rc://*/ta/man/translate/figs-exclusive]])
|
||
|
ወደ ፓቶሌሚያስ ደረሰን
|
||
|
ፓቶሌሚያስ ከጥሮስ በስተደቡብ በሊባኖስ ውስጥ የሚትገኝ ከተማ ናት፡፡ ፓቶሌሚያስ በዘመኑ እስራኤል ውስጥ አካ አከባቢ የሚትገኝ ከተማ ናት፡፡ (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/translate-names]])
|
||
|
ከሰባቱ አንዱ
|
||
|
በዚህ ሥፍራ ላይ “ሰባት” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ምግብ ለማከፋፈል እና ለመበልቶች እገዛ ለማድረግ በ [ACT 6:5](../06/05.md) ላይ የተመረጡት ሰዎች
|
||
|
ይህ ሰው
|
||
|
"ፊልጶስ"
|
||
|
ይህ ሰው ትንቢት የሚናገሩ አራት ደናግል ሴት ልጆች ነበሩት
|
||
|
"አራቱ ደናግላን ሴት ልጆቹ ከእግዚአብሔር መልዕክት ተቀብለው በማስተላለፍ የታወቁ ነበሩ፡፡" ይህ ስለ ፊልጶስ የኃላ ታሪክ ማስረጃ ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/writing-background]])
|