1.2 KiB
1.2 KiB
የሐዋርያት ሥራ 19፡ 35-37
አጠቃላይ መረጃ የከተማይቱ ጸሐፊ ህዝቡን ተናገረ እናንተ የኤፌሶን ሰዎች እናንተ የሚለው የሚያመለክተው በዚያ ቦታ የተገኙትን የኤፌሶን ሰዎችን ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-you]]) የኤፌሶን ከተማ ለታላቂቷ አርጤምስ ከሰማይም ለወረደው ጣኦቷ የመቅደስ ጠባቂ መሆኗን የማያውቅ ሰው ማነው? ጸሃፊው ይህንን ጥያቄ የጠየቀው ህዝቡ ትክክል እንደሆኑ ለማረጋገጥና ሊያረጋጋቸው ፈልጎ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- የኤፌሶን ከተማ ለታላቂቷ አርጤምስ ከሰማይም ለወረደው ጣኦቷ የመቅደስ ጠባቂ እንደሆነች ሁሉም ሰው ያውቃል፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]]) መቅደስ ጠባቂ የኤፌሶን ሰዎች የአርጤምስን መቅደስ ጠብቀው አቆይተዋል ከሰማይ የወረደው ምስሏ በአርጤንስ ቤተመቅድስ ውስጥ በቀጥታ ከዛስ በጣ ተብሎ በሚታመን ድንጋይ የተሰራ የጣኦት ምስል ይገኛል;;