15 lines
1.1 KiB
Markdown
15 lines
1.1 KiB
Markdown
# የሐዋርያት ሥራ 11፡ 11-14
|
|
|
|
እነሆ
|
|
"ወዲያው" ወይም "በዚያው ወቅት" (UDB)፡፡ እነሆነ - ይህ ቃል በታኩ ውስጥ አዲስ ሰው መግባቱን ያመለክተናል፡፡ በቋንቋችሁ እንዲህ ዓይቱን ነገር ማድረግ የሚቻልበት መንገድ ይኖራል፡፡
|
|
ተልከዋል
|
|
አማራጭ ትርጉም፡ “የሆነ ሰው ልኳቸዋል፡፡” (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive]])
|
|
በእነርሱ መካከል ምን ዓይነት ልዩነት እንዳላደረግ
|
|
"አሕዛብ ወይም አይሁዳዊያን ናቸው ብዬ በመካከላቸው ልዩነት እንዳላደረግ"
|
|
እነዚህ ስድስት ወንድሞች
|
|
"እነዚህ ስድስት አይሁዳዊያን አማኞች"
|
|
ጴጥሮስ ተብሎ የሚጠራውን ስሞኦንን ይዘውት መጡ
|
|
"ጴጥሮስ ተብሎ የሚጠራውን ስምአፐን ይዘውት መጡ"
|
|
ትድናላችሁ
|
|
አማራጭ ትርጉም፡ "እግዚአብሔር ያድናችኋል" (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive]])
|