1.1 KiB
1.1 KiB
የሐዋርያት ሥራ 11፡ 11-14
እነሆ "ወዲያው" ወይም "በዚያው ወቅት" (UDB)፡፡ እነሆነ - ይህ ቃል በታኩ ውስጥ አዲስ ሰው መግባቱን ያመለክተናል፡፡ በቋንቋችሁ እንዲህ ዓይቱን ነገር ማድረግ የሚቻልበት መንገድ ይኖራል፡፡ ተልከዋል አማራጭ ትርጉም፡ “የሆነ ሰው ልኳቸዋል፡፡” (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) በእነርሱ መካከል ምን ዓይነት ልዩነት እንዳላደረግ "አሕዛብ ወይም አይሁዳዊያን ናቸው ብዬ በመካከላቸው ልዩነት እንዳላደረግ" እነዚህ ስድስት ወንድሞች "እነዚህ ስድስት አይሁዳዊያን አማኞች" ጴጥሮስ ተብሎ የሚጠራውን ስሞኦንን ይዘውት መጡ "ጴጥሮስ ተብሎ የሚጠራውን ስምአፐን ይዘውት መጡ" ትድናላችሁ አማራጭ ትርጉም፡ "እግዚአብሔር ያድናችኋል" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]])